Asset Publisher

ዜና

ሚዲያዎች በሰላምና በሀገር ግንባታ መሰረታውያን ላይ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል ተባለ

ኅዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም (ሰላም ሚኒስቴር)፣ የሰላም ሚኒስቴር ከቅን ልቦች በጎ ስራ ድርጅት ጋር በመተባበር "የሀገር ግንባታ መሰረታውያን" በሚል ርዕስ ከማህበረሰብ አንቂዎች ጋር  ምክክር አካሂዷል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ

ሀገራዊ የግጭት ክስተቶች ፣መንስኤዎችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች "ላይ የተካሄደ ጥናት ውጤት ይፋ ተደረገ

ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (የሰላም ሚኒስቴር)፣ "ሀገራዊ የግጭት ክስተቶች ፣መንስኤዎችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች "ላይ የተካሄደ ጥናት ውጤት ይፋ የማድረግ መርሃ -ግብር ተካሄዷል።

ተጨማሪ ያንብቡ

በሀገራዊ እና ተቋማዊ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

በሀገራዊ እና ተቋማዊ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ  ውይይት ተካሄደ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ

የሰላም ግንባታ ሥራ ውጤታማ እንዲሆን ካስፈለገ ከሁሉም ለሁሉም በሚል መንፈስ ተቋማት ሊሰሩ ይገባል ተባለ

የሰላም ሚኒስቴር ሁለተኛውን የሰላም ምክር ቤት መድረክ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አካሂዷል።

ተጨማሪ ያንብቡ

በሀዋሳ ከተማ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሲዳማ ክልል የሰላምና ፀጥታ መዋቅር አመራሮችና ባለሙያዎችን በፌዴራሊዝም፣ በግጭት አስተዳደር እና በመንግሥታት ግንኙነት ፅንሰ-ሐሳብ ላይ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

 ስልጠናው የማስፈጸም አቅም በመገንባት በሰላም ግንባታው የአመራሩን ሚና ተሳታፊ ለማድረግ ያለመ ስልጠና ነው፡፡

በሰላም ሚኒስቴር የግጭት አስተዳደር መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ይርጋለም መንግሥቱ ግጭቶችን ለማስወገድ፣ ሰላምና ፀጥታን ለማስፈን፣

ተጨማሪ ያንብቡ
— 5 Items per Page
Showing 1 - 5 of 19 results.