አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

በዛሬው ዕለት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሁለቱ ምክር ቤቶች የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተለያዩ ሃሳቦችን አንስተዋል፡፡May be an image of 1 person, dais and text

ክቡር ፕሬዝዳንቱ በመክፈቻ ንግግራቸው የምትሻገር ሀገር በማይሻገር ሐሳብ እየተናጠች ቆይታለች፣ የሚታረቅና የሚታረም የፖለቲካ ልዩነት እንደማይታረቅ ተደርጎ በመሠራቱ ሀገር በማይጠራ የፖለቲካ ሳንክ እንድትንገላታ ተገዳለች ብለዋል፡፡

የፖለቲካ ወለምታዎችን ለማቅናት ስብራቶችን ለመጠገን ስንጥቃቶችን ለመድፈን ስትል ዛሬም ለነገ የታሪክ የቤት ሥራ ለማስቀመጥ የሚደረጉት ሙከራዎች የሀገራችንን ፈተና አበርትተውታል ሲሉ ተናግረዋል፡፡