ክንውኖች
Asset Publisher
ተጨማሪ ክንዉኖች
የብሄራዊ በጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ስራ ላይ መሳተፍ ከዕድለኝነት ባሻገር የህሌናና የመንፋስ እርካታ የሚሰጥ ተግባር ነው፡፡
ዛሬ ጥቅምት 27 ቀን 2015 ዓ.ም ለአምስተኛ ዙር "በጎነት ለአብሮነት" በሚል መሪ ሀሳብ የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ፕሮግራም ሰልጣኝ ወጣቶች የእንኳን ደህና መጣችሁና የስልጠና ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ተካሂዷል ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡዛሬ ጥቅምት 27 ቀን 2015 ዓ.ም ለአምስተኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ፕሮግራም ሰልጣኝ
ዛሬ ጥቅምት 27 ቀን 2015 ዓ.ም ለአምስተኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ፕሮግራም ሰልጣኝ ወጣቶች የእንኳን ደህና መጣችሁና የስልጠና ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡበጎ ፈቃደኝነት ለሀገራችን እድገት
የሰላም ሚኒስቴር የብሔራዊ የበጎ ፍቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት 5ኛ ዙር የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ስልጠና መክፈቻ መርሀ ግብር ጥቅምት 27 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሂዷል።
ተጨማሪ ያንብቡ