የሰላም ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የሞሮኮ ኢምባሲ ጋር በሁለቱ ሀገራት የሰላም አጀንዳዎች ዙሪያ ተባብሮ ለመስራት የሚያስችል ውይይት አካሄደ
Asset Publisher
ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአንድ ጀምበር ከታለመው በላይ 615.7 ሚሊዮን ችግኝ መተከሉን አበሰሩ!
የዛሬ ጀምበር ወጥታ እስክትጠልቅ ስድስት መቶ ሚሊዮን ችግኞችን ልንተክል ኢትዮጵያውያን ሁሉ አቅደን ነበር። ያሰብነውን ሳናሳካ ጀምበር የሚጠልቅብን አይደለንምና በአንድ ጀምበር 615.7 ሚሊዮን ችግኞችን መትከል ችለናል።
ተጨማሪ ያንብቡ
—
5 Items per Page
Most Viewed Assets
ሐምሌ 4 ቀን 2016 ዓ.ም የሰላም ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የሞሮኮ ኢምባሲ ጋር በሁለቱ ሀገራት የሰላም አጀንዳዎች ዙሪያ ተባብሮ ለመስራት የሚያስችል ውይይት አካሂዷል፡፡
በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ነዛ አላኦኢ መሐምዲ እና ከሞሮኮ የመጡ ልዑካን ቡድን በውይይቱ የተገኙ ሲሆን የሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) የሁለቱን ሀገራት ጥቅምና መብት ባስጠበቀ መልኩ የጋራ ልምድንና እውቀትን በማቀናጀት ለሰላም ግንባታ ስራዎች ውጤታማ ስራ ለመስራት የሚያስችል ውይይት መሆኑን ገልፀዋል።