የተቋሙ አመራርና ሰራተኞች ኢትዮጵያ የባህር በር ተጠቃሚ ለመሆን በተደረገው ስምምነት የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል::

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

ታህሳስ 25/2016  (የሰላም ሚኒስቴር) የሰላም ሚኒስቴር አመራር እና ሰራተኞች በጋራ በመሆን ኢትዮጵያ የባህር በር የምበተመለከት የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አቶ ብናልፍ አንዱዓለም የኢትዮጵያ መንግስት ሀገራችን የባህር በር አጥታ መኖር የለባትም የሚል አቋም በመያዝ ጥረት ሲደረግበት ቆይቶ አሁን ላይ  የባህር በር የመግባቢያ  ስምምነቱን ከሶማሌ ላንድ ጋር አድርገናል፤ ይህን የስንት ጊዜ ድካም ውጤት በማየታችን  እንኳን ደስ አላችሁ በማለት  ገልፀዋል ፡፡ታገኝበትን የመግባቢያ ስምምነት ከሶማሌላንድ ጋር መፈራረሟን አስመልክቶ የእንኳን ደስ ያለን መርሐ ግብር አካሂደዋል፡፡

የኢፌድሪ መንግስት እና የሶማሌላንድ መንግስት የፈረሙት የትብብር እና የአጋርነት መግባቢያ ሠነድን

ክቡር ሚኒስትሩ አክለውም ሀገራችን በየዓመቱ እያስመዘገበች ያለውን የኢኮኖሚ እድገትም ለማስቀጠል የባህር በር መኖሩ ትልቅ ሚና አለው ብለዋል ፡፡

ኢትዮጵያ የባህር በር ስምምነት መፈራረሟ ሀገራዊ ስኬታችን በድል እየደመቀ መሄዱን የሚያመላክት መሆኑን  የሰላም ሚኒስቴር ሰራተኞች ገልፀው፣ እንኳን ደስ አለን ብለዋል።