ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒደል ፊጥር ረመዳን ፆም ፍች በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

የሰላም ሚኒስቴር ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል እንዲሆን በመመኘት በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ በድምቀት የሚከብረው የረመዳን ፆም ፍቺ አብሮነትን የበለጠ በሚያጎለብት ሁኔታ በመረዳዳትና በመተሳሰብ እንዲከበር እየጠየቀ ኢትዮጵያዊያን እንደ ግለሰብ፣ እንደ ቤተሰብ እና እንደ ማህበረሰብ ለጋራ ሰላማችን በጋራ እንቁም በማለት በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆን ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል፡፡

ኢድ- ሙባረክ!