የሶማሌ እና አፋር ወንድማማች ህዝቦች አብሮነትን የሚያጠናክር አፍጥር መርሀ ግብር በጅግጅጋ ተካሔደ
የሶማሌ እና አፋር ወንድማማች ህዝቦች አብሮነትን የሚያጠናክር አፍጥር መርሀ ግብር በጅግጅጋ ተካሔደ
የሱማሌ እና አፋር ወንድማማች ህዝቦች ችግሮቻቸውን እንደቤተሰብ ተነጋግረው የፈቱበት ማሳያ የሆነ የጋራ አፍጥር ተከናውኗል ።
ክቡር ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)
የሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታ እና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ