በአህጉር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንሱ የተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ የውይይት መርሐ ግብር የማጠቃለያ ንግግር አድርገዋል

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

በአህጉር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንሱ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ ተገኝተው የመጀመሪያውን ቀን የውይይት መርሐ ግብር ማጠቃለያ ንግግር አድርገዋል፡፡

No photo description available.May be an image of dais"የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ያለው አህጉር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ “ተገቢ እና የአህጉራችንን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበ መድረክ በመሆኑ የአፍሪካን ቀጣናዊ ትብብር የሚያጠናክር እና የሀገሮችን አጋርነት ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ነው” ብለዋል፡፡