17ኛው የብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል
Ethiopian Date
Asset Publisher
Nested Applications
Asset Publisher
ትንታኔ
አንድነትና አብሮነት ለብሔራዊ ክብር!
ቀደምት ጀግኖቻችን ችግሮችን ተፋልመው በድል ሲሻገሩ የነበሩት በመለያየት ሳይሆን በጋራ ቆመው ፈተናዎችን መመከት ስለቻሉ ነው፡፡ ችግሮችን ሲሻገሩ የነበሩት ጥብቅ የሆነ አንድነትና አብሮነት፤ ጥልቅ የሆነ የሀገር ፍቅር ስለነበራቸው ነው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡፈተና ጥሏት አያውቅም!
ረጅም እና አኩሪ ታሪክ ያላት ሀገራችን ኢትዮጵያ በብዙ ፈተናዎች እየነጠረች በመዝለቋ የወዳጅም የጠላትም ትኩረት ይበልጥ እየሳበች የመጣች ሀገር እንጂ በዘመናት ውስጥ በገጠሙ ፈተናዎች ጉዞዋ ተደናቅፎ እና ወድቃ አታውቅም፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ