በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ሕዝባዊ ሠልፍ እየተካሄደ ነው

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

ታህሳስ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በአማራ ክልል "ሠላም ለሁሉም ሁሉም ለሠላም" በሚል መሪ ሀሳብ ሕዝባዊ ሠልፍ እየተካሄደ ነው።

እየተካሄደ በሚገኘው ሕዝባዊ ሠልፍ ሰልፈኞቹ "ሠላም ተጠምተናል"፣ "ሠላም የጋራ ሐብት ነው"፣ "ከሠላም ዕጦት ያጣነው እንጅ ያተረፍነው የለም"፣ "መንግስት በተደጋጋሚ ያደረገውን የሠላም ጥሪ እንደግፋለን"፣"ንፁሀንን በግፍ መጨፍጨፍ አረመኔነት በመሆኑ እናወግዛለን" የሚሉና መሰል መፈክሮችን እያሰሙ ይገኛሉ።