የሰላም ሚኒስትር ክቡር አቶ ብናልፍ አንዱአለም በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር የሆኑትን አምባሳደር ጆሿ ታባህ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

የሰላም ሚኒስትር ክቡር አቶ ብናልፍ አንዱአለም በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር የሆኑትን አምባሳደር  ጆሿ ታባህ  በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

በውይይታቸው በሀገራዊ የሰላም ግንባታ ሂደት፣  በግጭት ቅድመ ማስንጠቀቂያና ምላሽ  ስርዓት እና  በሀገራዊ የምክክር ሂደት ውጤታማ  እንዲሆን የካናዳ መንግስት ድጋፍ እንደሚያደርግ ተናግረዋል።