ሀተታ
Publicador de contenidos
ትንታኔ
ባህላዊ የግጭት አፈታት ስርዓት
በኢትዮጵያ ታሪክ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎችና ሌሎችም ማህበራዊ መሰረት ያላቸው የግጭት መፍቻ ስልቶች የመቻቻልና የመከባበር እሴቶች እንዲጎለብቱ ገንቢ ሚና ተጫውተዋል።
ተጨማሪ ያንብቡአዎንታዊ እና ዘላቂ ሰላም
አዎንታዊ ሰላም ችግሮች ሲፈጠሩ መፍትሔ እየፈለገላቸው ራሱን ጠብቆ የሚያቆይ ሰላም ነው። የአዎንታዊ ሰላም መኖር ለዘላቂ ሰላም ዋስትና ነው።
ተጨማሪ ያንብቡኢትዮጵያዊ በጎ እሴቶች ለማኅበረሰባዊ ግንኙነትና ሰላም
መልካም እሴቶች እንዳይሸረሸሩ መጠበቅ፣ መንከባከብና ለትውልድ ማስተላለፍ የሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች ተነሳሽነት፣ ጥረትና ተሳትፎ የሚጠይቅ ነው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡየሰላም ግንባታ ምንድን ነው
የሰላም ግንባታ ሰብዓዊ ሀብት ግንባታ፤ የአመለካከት፣ የክህሎት፣ የአስተሳሰብ፣ የተግባቦት ክህሎትን፣ የፈጠራ ችሎታን፣ ትምህርትና የሁለንተናዊ ክህሎት ግንባታ ተብሎ ሊገለፅ ይችላል፡፡ በጣም ቀለል ባለ አነጋገር የሰላም ግንባታ ማለት የተግባቦት ወይም የግንኙነት ግንባታ ማለት ነው።
ተጨማሪ ያንብቡፌዴራሊዝም እና የፌዴራል ሥርዓት
የፌደራሊዘም እና መንግስታት ግንኙነት መነሻ የፌደራል ስርአቱን አሰመልክቶ ከፌዴራል መንግስት የሚተላለፍ ትዕዛዝና ጥያቄ፣ ከክልሎች የሚቀርብ ጥያቄ እንዲሁም ከተለያዩ የመንግስታት ግንኙነት ፎረሞችና የምርምር ውጤቶች የተገኙ መረጃዎችና የተለዩ ችግሮችና ክፍተቶች ሊሆን ይችላል፡፡ መድረሻውም እነዚህ ጥያቄዎች ምላሽ አግኝተውና ክፍተቶቹና ችግሮቹም ተቀርፈው የተመሰረተ ጠንካራና ቀጣይነት ያለው የፌደራል ስርአት እና መንግስታት ግንኙነት ተግባራዊ ማድረግ ይሆናል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ