የኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዝዳንት ኦቢያንግ ኑጌሚያ ባሶንጎ አዲስ አበባ ገቡ
የኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዝዳንት ኦቢያንግ ኑጌሚያ ባሶንጎ አዲስ አበባ ገቡ
በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዝዳንት ኦቢያንግ ኑጌሚያ ባሶንጎ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር ክቡር አቶ ሙሐመድ እድሪስ አቀባበል አድርገውላቸዋል።