የሰላም ሚኒስቴር ከወጣት አረጃጀቶች ጋር በመተባበር "ሀገሬን እገነባለሁ ሀላፊነቴንም እወጣለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ ወጣቶች ለሰላም የንቅናቄ ማጠቃለያ የውይይት መድረክ
የሰላም ሚኒስቴር ከወጣት አረጃጀቶች ጋር በመተባበር "ሀገሬን እገነባለሁ ሀላፊነቴንም እወጣለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ ወጣቶች ለሰላም የንቅናቄ ማጠቃለያ የውይይት መድረክ
የውይይት መድረኩ ወጣቶች በየክልሎቻቸው "ሀገሬን እገነባለሁ ሀላፊነቴንም እወጣለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ መነሻነትና "ወጣቶች በሀገር እና በሀገረ-መንግስት ግንባታ ውስጥ ያላቸው ሚና" በሚል ርዕሰ ጉዳዮች ሲያካሂዱት የቆየቱን ውይይት የማጠቃለያ መድረክ ነው ።
በመድረኩ ላይ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ ከመላው የሀገራችን ክፍሎች የተወጣጡ ወጣቶች፣ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች፣ምሁራን እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እየተሳተፉ ይገኛሉ ።