ሀተታ
Publicador de continguts
ትንታኔ
በዓድዋ እሴቶች እየተገነባን የሀገራችንን ሰላም እናረጋግጣለን!!
የዓድዋ ድል ሉዓላዊነታችንን ያስከበርንበት፤ ወራሪ ጠላትን ያሳፈርንበት ታላቅ ድል በመሆኑ እየዘከርንና ታሪኩን በልኩ እያወሳን ለቀጣይ ትውልድ የማሻገር ኃላፊነት እንደተጠበቀ ሆኖ ከዚህ ታላቅ ድል እያንዳዳችን ልንማርባቸውና የዘወትር አስተሳሰብ ሊያደርጋቸው የሚገቡ በርካታ እሴቶች እንዳሉ መገንዘብ አስፈላጊ ነው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ“ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል!”
ይህ ዘመን ተሻጋሪ የዓድዋ ድል በዓል ዘንድሮ 129ኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ “ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል!” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት ይከበራል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡማህበራዊ ሀብቶቻችን ለሀገራዊ ሰላም
ማህበራዊ ሀብቶቻችን የአብሮነት፣ የሰላምና መቻቻል የትስስር ሰንሰለት ተምሳሌት ከመሆናቸው ባለፈ ለህዝቦች አብሮ መኖርና ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም ግንባታ ወሳኝ ሚና አላቸው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡየሀገረ ብሔር ግንባታ/ Nation Building ምንነት
ሀገረ ብሔር ግንባታ/Nation Building/ ስንል በአንድ ሀገር የሚኖሩ ህዝቦች የጋራ ማንነታቸውን፣ የጋራ አመለካከታቸውን ፣ እምነታቸውንና የጋራ እሴታቸውን የሚገነቡበትና የሚያዳብሩበት ሂደት ነው፡፡ ይህም በአንድ ሀገር ውስጥ የሚኖሩ ህዝቦች ካለፈው ታሪካቸው እና ከአሁኑ የጋራ አኗኗራቸው የመነጨ የጋራ አመለካከት እሴቶችና እምነቶች የሚገነቡበት እና ከሌሎች ጎረቤት ሀገራትና ህዝቦች የሚለያቸው የጋራ መለያ ባለቤት የሚሆኑበት ሂደት ነው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ