ሀገራዊ/ብሔራዊ ጥቅም

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

የሀገር ግንባታ ስራ ችን በሀገራዊ/ብሔራዊ ጥቅሞቻችን፣ በሀገራዊ ማንነቶቻችን እና በብሔራዊ እሴቶቻችን ላይ የተመሰረተ ነው፡፡

ሀገራዊ ጥቅሞቻን ስንል የአንድ ሀገር መሰረታዊ ዓላማዎች፣ ፍላጎቶችና ህልሞች የሚመለከት፣ከንዑስ ፍላጎቶች፣ ዓላማዎችና ጥቅሞች በላይ የሆነ ትልቅ የጋራ አጀንዳ፣ በአይነቱ ቋሚና ተለዋዋጭ ሊሆን የሚችልና ከሀገር ሀገር የሚለያይ ጉዳይ ነው፡፡

ሀገራዊ ጥቅም፡- የሀገራት ትኩረት በአስፈላጊና ወሳኝ ጉዳዮች ላይ እንዲሆን፣ትናንሽ አጀንዳዎች የሀገሩን ትኩረትና አቅም እንዳይበትኑ፣ የሀገሩን ህዝብ ሁለንተናዊ አቅምና ለጋራ ዓላማ ለማስተባበር፣ ለሀገር ግንባታው አሰባሳቢ መደላድልና የጋራ ራዕይ ለመፍጠር፣ ብሔራዊ ጥቅም ‹‹ፖለቲካዊ ባህሪን በመቅረጽ እና ፖሊሲን ለመደገፍ፣ ለመሞገት አሊያም ለመቃወም የሚጠቅም›› እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው::

በታሪካችን ሀገራዊ ጥቅሞች ትኩረት ካደረጉባቸው ጉዳች መካከል ፣የሀገር ሉዓላዊነትን ማስጠበቅ፣ ሀገራዊና ቀጠናዊ ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ፣ የሀገሪቱን የግዛት አንድነት ማስጠበቅ ፣ ሀገራዊ ቅርሶችንና እሴቶች መጠበቅ እና የአፍሪካ ነፃነትና ፓን-አፍሪካዊነት ዋናዋናዎቹ ናቸው፡፡

በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞች ምንድን ናቸው?...