የ2017 ዓ.ም የጥምቀት በዓል በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች ሰላማዊ በሆነ መንገድ መከበሩ የሕዝባችን ፍለጎት ሰላም መኾኑን በተጨባጭ ከማሳየቱም በላይ የሰላምን ዋጋ ጠንቅቆ የተረዳ ማኅበረሰብ መሆናችንን ያመላከተ ነው፡፡

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

የ2017 ዓ.ም የጥምቀት በዓል በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች ሰላማዊ በሆነ መንገድ መከበሩ የሕዝባችን ፍለጎት ሰላም መኾኑን በተጨባጭ ከማሳየቱም በላይ የሰላምን ዋጋ ጠንቅቆ የተረዳ ማኅበረሰብ መሆናችንን ያመላከተ ነው፡፡

በዓሉ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ ኢትዮጵያዊያን እና ከውጭ ሀገራት የተገኙ ታዳሚዎች በተለያዩ ባህላዊ አልባሳት ደምቀው በዚህ መልክ አክብረው መዋላቸው እጅግ አስደሳችና የሰላምን ዋጋ ከፍ አድርጎ ያሳየ በዓል በመሆኑ እኛ ኢትዮጵያዊያን እንደ ግለሰብ፣ እንደ ቤተሰብ እና እንደ ማህበረሰብ የጋራ ሰላማችንን በጋራ መጠበቅ መቻላችን ተጠናክሮ ይቀጥል ዘንድ ለሰላም ወዳዱ ህዝባችን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

ሰላም ለኢትዮጵያ !