アセットパブリッシャー

ዜና

የተጎራባች ክልሎች የመንግሥታት ግንኙነት ግጭቶችን በሰላማዊ እና በዘለቂነት ለመፍታት ሚናው የጎላ ነው ተባለ

የተጎራባች ክልሎች የመንግሥታት ግንኙነት ግጭቶችን በሰላማዊ እና በዘለቂነት ለመፍታት ሚናው የጎላ ነው ተባለ

ተጨማሪ ያንብቡ

የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሰላም ተቋም ጋር በመተባበር ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄዷል

የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሰላም ተቋም ጋር በመተባበር ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄዷል

ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያና ሞሮኮ በሰላም ግንባታ ጉዳዮችና የመከባበር ባህልን የሚያጠናክሩ ተግባራትን በጋራ ለማከናወን በትብብር ለመስራት ተስማሙ

ኢትዮጵያና ሞሮኮ በሰላም ግንባታ ጉዳዮችና የመከባበር ባህልን የሚያጠናክሩ ተግባራትን በጋራ ለማከናወን በትብብር ለመስራት ተስማሙ

ተጨማሪ ያንብቡ

የሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታ እና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ክቡር ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር ) በእንግሊዝ ኤምባሲ የልማት ጉዳዮች ዳይሬክተር ከሆኑት ፓዉል ዋልትርስ (Paul Walters) ጋር ውይይት አድርገዋል፡

የሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታ እና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ክቡር ከይረዲን ተዘራ  (ዶ/ር ) በእንግሊዝ ኤምባሲ የልማት ጉዳዮች ዳይሬክተር ከሆኑት ፓዉል ዋልትርስ  (Paul Walters) ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ

最もよく見れられているアセット

null በሀገራዊ እና ተቋማዊ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

በሀገራዊ እና ተቋማዊ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ  ውይይት ተካሄደ፡፡

ህዳር 20/2016 ዓ.ም (የሰላም ሚኒስቴር )፣ የሰላም ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች በሀገራዊ እና ተቋማዊ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ላይ  ውይይት አካሂደዋል ፡፡

በመድረኩ ሀገራዊና ተቋማዊ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በሰላም ሚኒስቴር የስትራቴጂክ ጉዳዬች ሥራ አስፈፃሚ አቶ አዱኛ በቀለ አማካኝነት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡

የሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ ክቡር አቶ ታዬ ደንደአን ጨምሮ የተቋሙ ሰራተኞ በውይይት መድረኩ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡