የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የርክበ ካህናት ጉባኤውን አጠናቀቀ።

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

ግንቦት 20 ቀን 2017 (ሰላም ሚኒስቴር)፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የርክበ ካህናት ጉባኤውን አጠናቋል።

ጉባኤው የሕዝብን ሰላምና ሀገራዊ የአብሮነት መንፈስን በሚያጠናክር መልኩ በመጠናቀቁ የተሰማንን ደስታ እንገልጻለን።

በጉባኤው ተመርጠው ኃላፊነትን ከተረከቡት አባቶች ጋር ተቀራርበን እንደምንሠራ እየገለጽን፣ ቤተ ክርስቲያኗ በሰላም፣ በማኅበራዊ ልማት እና በሀገር ግንባታ የሚጠበቅባትን እንደምትወጣ ተስፋ እናደርጋለን ።

ሰላም ለኢትዮጵያ!