የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሰላም ሚኒስቴር

መግቢያ

Aplicaciones anidadas

Publicador de contenidos

Publicador de contenidos

የክቡር የሚኒስትሩ መልዕክት

አቶ መሐመድ እድሪስ መሐመድ የኢፊዲሪ የሰላም ሚኒስትር

የሰላም ሚኒስቴር በአዋጅ ከተሰጡት ዋና ዋና ተግባራት መካከል ሁለንተናዊ ዘላቂ ሰላም ማስፈን፣ ብሔራዊ መግባባትና አገራዊ አንድነትን ማጎልበት፣ የፌዴራል ሥርዓቱ የግንኙነት ማዕከል ሆኖ ማገልገል፣ ግጭቶችን አስቀድሞ መከላከልና ማስተዳደር ሲሆን እነዚህን ተግባርና ኃላፊነቶች በአግባቡ ለመወጣት የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ያከናውናል።

ተጨማሪ

Aplicaciones anidadas

Publicador de contenidos

ትንታኔ

ባህላዊ የግጭት አፈታት ስርዓት

በኢትዮጵያ ታሪክ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎችና ሌሎችም ማህበራዊ መሰረት ያላቸው የግጭት መፍቻ ስልቶች የመቻቻልና የመከባበር እሴቶች እንዲጎለብቱ ገንቢ ሚና ተጫውተዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ

አዎንታዊ እና ዘላቂ ሰላም

አዎንታዊ ሰላም ችግሮች ሲፈጠሩ መፍትሔ እየፈለገላቸው ራሱን ጠብቆ የሚያቆይ ሰላም ነው። የአዎንታዊ ሰላም መኖር ለዘላቂ ሰላም ዋስትና ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ

Publicador de contenidos

ቪዲዮ ዜና

የሰላም መንገዶች እስከምን ድረስ…
የሰላም ሚኒስትር ክቡር አቶ መሀመድ እድሪስ ለ12ኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ተመራቂዎች ያስተላለፉት መልዕክት
የሰላም ክበባት
የሰላም ችግኝ