በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቶ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ በርካታ ወገኖቻችን ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በዚህ ድንገተኛ እና ልብ ሰባሪ አደጋ ለደረሰው ህልፈተ ህይወት እና ጉዳት የሰላም ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለተጎጅ ቤተሰቦች ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን ልባዊ መጽናናትን እንመኛለን።
ሰላም ለኢትዮጵያ!