"የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ"
"የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ"
"የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ባለው አህጉር አቀፍ ኮንፈረንስ ክቡር የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ፣የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ፣ የህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት አባላት ፣የሰላም ሚኒስትር እና ሚኒስትር ዴኤታዎች ፣ የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች እና የስራ ኋላፊዎች፣ ክቡራን ሚኒስትሮች፣ ክቡራን የክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ የሃይማኖት አባቶች ፣ አምባሳደሮች ፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንቶች የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡