የሀዘን መግለጫ
Ethiopian Date
资产发布器
内嵌的应用
资产发布器
ትንታኔ
ማህበራዊ ሃብቶች ለዘላቂ ሰላማችን መስፈን ያላቸው ዋስትና
ኢትዮጵያዊያን አብሮ በመኖር ባደረጓቸው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ማስተጋብሮች ያካበቷቸው ዘመናትን የተሻገሩ ድንቅ ማህበራዊ ሃብቶችና ዕሴቶች ባለቤቶች ናቸው፡፡
በመላው የሀገራችን ክፍል የሚገኙ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ዕርቅና ሰላምን ለማምጣት ከሚጠቀሙባቸው መንገዶች አንዱ የሽምግልና ስርዓት ነው፡፡ይህ ስርዓት በተለያዩ ስያሜዎች በሁሉም ማህበረሰብ ዘንድ ግጭቶችንና አለመግባባቶችን ለመፍታት እስካሁን ድረስ በስፋት በማገልገል ላይ ይገኛል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡማህበራዊ ሀብቶች አብሮ በመኖር ሂደት ውስጥ የሚፈጠሩ አለመግባባቶችንና ግጭቶችን ከመፍታት አንፃር ያላቸው ሚና አይተኬ ነው
የሰላም ሚኒስቴር በአዋጅ ከተሰጡት ስልጣንና ተግባር መካከል በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር እና በህብረተሰቡ መካከል የሰላም፣የመከባበርና የመቻቻል ባህል እንዲዳብር የግንዛቤና ንቅናቄ ስልቶችን ቀይሶ መስራት ነው።
ተጨማሪ ያንብቡ