资产发布器

null የሀዘን መግለጫ

 

 

በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቶ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ በርካታ ወገኖቻችን ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በዚህ ድንገተኛ እና ልብ ሰባሪ አደጋ ለደረሰው ህልፈተ ህይወት እና ጉዳት የሰላም ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለተጎጅ ቤተሰቦች ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን ልባዊ መጽናናትን እንመኛለን።

ሰላም ለኢትዮጵያ!

 

访问最多的资产