አቶ ብናልፍ አንዱአለም በኢትዮጵያ የሲንጋፖር አምባሳደር ከሆኑትን አምባሳደር ኤ. ሰልቨራጃህን ጋር ተወያዩ

[#if smallImage??]
  [#if smallImage?is_hash]
    [#if smallImage.alt??]
      ${smallImage.alt}
    [/#if]
  [/#if]
[/#if]

ዛሬ  ጥር 28/2016 . የሰላም ሚኒስትር ክቡር አቶ ብናልፍ አንዱአለም በኢትዮጵያ የሲንጋፖር አምባሳደር የሆኑትን አምባሳደር . ሰልቨራጃህን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል

በውይይታቸው በሀገራዊ የዘላቂ ሰላም ግንባታ፣በሁለተናዊ ልማት እና

የወጣቶችን አቅም ለመገንባት ሁለቱ ሀገራት በቅንጅትና በትብብር መንፈስ ስለሚሰሩበት መንገድ ተወያይተዋል።

  የሴንጋፖር ኮርድኔሽን ፕሮግራም ከሀገራችን ጋር በቅርበት እንደሚሰራ የገለፁት  አምባሳደሩ መንግስታቸው ሀገራችንን ለመደገፍ ያለውን ቁርጠኝነት አብራርተዋል።