"የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት ተካሄደ

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

"የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" አህጉር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡

May be an image of one or more people, dais and text“የክልሎች ግንኙነት፣ ትብብር እና የማህበረሰቦች ውህደት ለቀጠናዊ ደህንነት እና ብልጽግ ያለው ሚና - የሩዋንዳ ልምድ” ፣ “የወል ትርክት ለሰላም ግንባታ ያለው ሚና” ፣ “ፓን አፍሪካኒዝም” ፣ “የሴቶችና ወጣቶች ሚና ለ2063 የአፍሪካ የሰላምና የልማት አጀንዳ ስኬታማነት” ፣ “የኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ የሰላም ግንባታ ተግባራት” በሚሉ ርዕሶች የፓናል እየተደረገ ነው፡፡