ዜና
Publicador de Conteúdos e Mídias
ዜና
በሀገራዊ እና ተቋማዊ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
በሀገራዊ እና ተቋማዊ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡየሰላም ግንባታ ሥራ ውጤታማ እንዲሆን ካስፈለገ ከሁሉም ለሁሉም በሚል መንፈስ ተቋማት ሊሰሩ ይገባል ተባለ
የሰላም ሚኒስቴር ሁለተኛውን የሰላም ምክር ቤት መድረክ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አካሂዷል።
ተጨማሪ ያንብቡበሀዋሳ ከተማ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሲዳማ ክልል የሰላምና ፀጥታ መዋቅር አመራሮችና ባለሙያዎችን በፌዴራሊዝም፣ በግጭት አስተዳደር እና በመንግሥታት ግንኙነት ፅንሰ-ሐሳብ ላይ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
ስልጠናው የማስፈጸም አቅም በመገንባት በሰላም ግንባታው የአመራሩን ሚና ተሳታፊ ለማድረግ ያለመ ስልጠና ነው፡፡
በሰላም ሚኒስቴር የግጭት አስተዳደር መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ይርጋለም መንግሥቱ ግጭቶችን ለማስወገድ፣ ሰላምና ፀጥታን ለማስፈን፣
ተጨማሪ ያንብቡኢትዮጵያ የተሳተፈችበት 20ኛው የፓሌርሞ ኮንቬንሽን ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ጉባኤ ተካሔደ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሰላም ሚኒስትር ክቡር አቶ ብናልፍ አንዱአለም የተመራ የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን በፓሌርሞ ኢጣሊያ በተካሔደው 20ኛው የፓሌርሞ ኮንቬንሽን ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ላይ ተሳትፈዋል
ተጨማሪ ያንብቡየብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግረም ህብረ-ብሄራዊነትንና አብሮነትን ይበልጥ በማጎልበት ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም መሰረት የሚጥል ነው፡፡
ኅዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም(ሰላም ሚኒስቴር) በ5ተኛው ዙር ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ፕሮግራም "በጎነት ለአብሮነት"
ተጨማሪ ያንብቡ
—
5 Itens por página