ዓለም ዓቀፍ የሃይማኖት ኮንፈረንስ የፓናል ውይይይ ተካሄደ
入れ子になったアプリケーション
アセットパブリッシャー
アセットパブリッシャー
入れ子になったアプリケーション
アセットパブリッシャー
ትንታኔ
በጎነት ለአብሮነት
የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ሀገራዊ የሰላም ግንባታ ሥራዎችን ለማጎልበትና እና የብሔራዊ መግባባት ተግባራትን ለማጠናከር ትልቅ መሳሪያ መሆኑን ያስመሰከረ ሲሆን ወጣቶች እድል ከተሰጣቸው ሀገራቸውን ለማገልገል እና ወደ እድገት ለመምራት ወሳኝ የማህበረሰብ ክፍሎች መሆናቸውን አስመስክረዋል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡየራስ ውስጣዊ ሰላም የአገር ሰላም መነሻ ነው!
ሰላም ከፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ኑሮ ባሻገር ሰዎች ከሰዎች፣ ከተፈጥሮና ከአካባቢ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ስለሚመለከት ሰላም ሁሉን አቀፍ ይዘት አለው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡアセットパブリッシャー
እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም ዓቀፍ የሃይማኖት ኮንፈረንስ ላይ ''ሃይማኖታዊ አስተምሮዎች ለሰላም መስፈን ያላቸው ሚና እና በኢትዮጵያ የተለያዩ ሃይማኖቶች ተከባብረውና ተዋደው ከመኖር አንፃር ያለው ልምድ ''አስመልክቶ የፓናል ውይይት ተካሂዷል ።
በፓናል ውይይወቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፣ ዕስልምና እና ወንጌላዊያን ሃይማኖቶች ስለ ሰላም ያላቸው አስተምሮዎች እና እርስ በዕርስ ተከባብረው ከመኖር አንፃር ያላቸው ልምድ ቀርቦ ውይይት ተካሂደል፡፡
የፖናል ውይይቱን የሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታ እና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ክቡር ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) መርተውታል።