ራዕይ፣ተልዕኮ፣እሴቶች
ርዕይ
ርዕይ
ሰላም፣ የዜግነት ክብር እና ህብረ-ብሄራዊ አንድነት አድጎ ማየት፣
ተልዕኮ
የዜጋውን፣ የቤተሰብንና የማህበረሰብን ሰላምን በማስጠበቅና በማስከበር፣ ብሔራዊ መግባባትንና አገራዊ አንድነትን በማሳደግ፣ የፌዴራል ስርዓቱን በማጠናከር፣ በቀድሞ ተገኝነት ግጭትን በማስተዳደር፣ ቀጣናዊና አህጉራዊ ትብብርና ትስስርን በማጎልበት እንዲሁም ተቋማዊነትን በማሳደግ ሁለንተናዊና ዘላቂ ሰላም መገንባት ነው፡፡
እሴቶች
ሀገር-ወዳድነት
ሰላማዊነት
ህጋዊነት
ምክንያታዊነት
ዓለም-አቀፋዊነት