የሰላም ሚኒስቴር በአዋጅ የተሰጡትን ተግባራት ማለትም፦ ሁለንተናዊ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን፣ ብሔራዊ መግባባትና ሀገራዊ አንድነትን ማጎልበት፣ ለፌዴራል ሥርዓቱ የግንኙነት ማዕከል ሆኖ ማገልገል እና ግጭቶችን አስቀድሞ መከላከልና ማስተዳደር ናቸው። እነዚህን ዋና ዋና ተግባራትና ኃላፊነቶች በምስልና ቪዲዮ በመመልከት ስለ ተቋማችን ያለዎትን ግንዛቤ ያዳብሩ።