መግቢያ
Ethiopian Date
Asset Publisher
Nested Applications
Asset Publisher
Asset Publisher
ትንታኔ
ማህበራዊ ሀብቶች አብሮ በመኖር ሂደት ውስጥ የሚፈጠሩ አለመግባባቶችንና ግጭቶችን ከመፍታት አንፃር ያላቸው ሚና አይተኬ ነው
የሰላም ሚኒስቴር በአዋጅ ከተሰጡት ስልጣንና ተግባር መካከል በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር እና በህብረተሰቡ መካከል የሰላም፣የመከባበርና የመቻቻል ባህል እንዲዳብር የግንዛቤና ንቅናቄ ስልቶችን ቀይሶ መስራት ነው።
ተጨማሪ ያንብቡበጎነት የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ባሕላችን ነው
ሀገራችን ዘርፈ-ብዙ የሆነ የባህል፣ የቋንቋ፣ የሀይማኖት፣ የመልክዓ ምድር ወዘተ ብዝኃነት ያላት ሀገር እንደመሆኗ መጠን ትውልዱ ይህን ነባራዊ ሁኔታ እንዲያውቅ፣ እንዲያሳውቅ፣ እንዲያከብር፣ እንዲጠብቅ እና ለመጪ ትውልድ እንዲያስተላለፍ ምቹ ሁኔታ መፍጠር በሀገር ግንባታ ሥራ ውስጥ በትልቁ ሊተገበር የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ