ዜና
Asset Publisher
ዜና
ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዉጭ ግንኙነትና የሰላም ቋሚ ኮሚቴ አባላት ስልጠና ተሰጠ
ዛሬ መጋቢት 5 ቀን 2012 ዓ.ም የሰላም ሚኒስቴር ከGIZ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በአዳማ ከተማ ባዘጋጀዉ ስልጠና ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዉጭ ግንኙነትና የሰላም ቋሚ ኮሚቴ አባላት ፣ የሰላም ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ተገኝተዋል ።
ተጨማሪ ያንብቡሀገራዊ ችግሮቻችንን በዘላቂነት ለመፍታተ የሴቶችን ተሳትፎ አጠናክሮ መቀጠል ያስፈልጋል ተባለ
ይህ የተባለዉ የሰላም ሚኒስቴር የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክሬት ለተቋሙ ከፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች ከታህሳስ 21 እስከ ታህሳስ 22 ቀን 2012 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በስርዓተ ፆታ ላይ ያተኮረ ስልጠና በሰጠበት ወቅት ነዉ ።
ተጨማሪ ያንብቡህብረተሰብ-ዓቀፍ የክልል፣ የከተማ አስተዳደር፣ የዞን እና የወረዳ አመራሮች ውይይት
የሰላም ሚኒስቴር ከሁሉም የሀገራችን ክፍሎች ከተወጣጡ የክልል፣ የከተማ አስተዳደር፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች ጋር በሀገራዊ የምክክር ሂደቶች ላይ ውይይት አድርጓል።
ተጨማሪ ያንብቡየፖሊስ ተቋማት አገልግሎትን ለማዘመን የተካሄደው የዳሰሳ ጥናት ፖሊስ በህዝብ ዘንድ ያለውን ተቀባይነት ከፍ ለማድረግ የሚያስችል እንደሆነ ተገለፀ
የሰላም ሚኒስቴር ከፌዴራልና ከክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች፣ከአዲስ አበባና ከክልል የፀጥታ ቢሮ ኃላፊዎች ጋር የኢትዮጵያ ፖሊስ ተቋማት አገልግሎትን ለማዘመንና ፕሮፌሽናል ለማድረግ በተዘጋጀው የዳሰሳ ጥናት ግኝትና ረቂቅ ዶክትሪን ላይ ውይይት አካሂዷል ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
—
5 Items per Page