Asset Publisher

ዜና

ዘላቂ እና አዎንታዊ ሰላምን ለማረጋገጥ በሚደረገው እንቅስቃሴ የተለያዩ አጋር አካላት ትብብር ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

የሰላም ሚኒስቴር አመራሮች በሰሜን አሜሪካ ዩታሀ ግዛት ከሚገኘው የስተርሊንግ ፋውንዴሽን መሪዎች ጋር በሰላም ግንባታ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ

የሰላም ሚኒስቴር ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የብዝሃነትና የህዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የምክክር መድረክ አካሄዷል

የሰላም ሚኒስቴር ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከክልል እና ዞን የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አመራሮች ጋር የምክክር መድረክ  በአክሱም ከተማ  አካሄዷል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ