ዜና
Asset Publisher
ዜና
በሀዋሳ ከተማ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሲዳማ ክልል የሰላምና ፀጥታ መዋቅር አመራሮችና ባለሙያዎችን በፌዴራሊዝም፣ በግጭት አስተዳደር እና በመንግሥታት ግንኙነት ፅንሰ-ሐሳብ ላይ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
ስልጠናው የማስፈጸም አቅም በመገንባት በሰላም ግንባታው የአመራሩን ሚና ተሳታፊ ለማድረግ ያለመ ስልጠና ነው፡፡
በሰላም ሚኒስቴር የግጭት አስተዳደር መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ይርጋለም መንግሥቱ ግጭቶችን ለማስወገድ፣ ሰላምና ፀጥታን ለማስፈን፣
ተጨማሪ ያንብቡኢትዮጵያ የተሳተፈችበት 20ኛው የፓሌርሞ ኮንቬንሽን ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ጉባኤ ተካሔደ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሰላም ሚኒስትር ክቡር አቶ ብናልፍ አንዱአለም የተመራ የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን በፓሌርሞ ኢጣሊያ በተካሔደው 20ኛው የፓሌርሞ ኮንቬንሽን ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ላይ ተሳትፈዋል
ተጨማሪ ያንብቡየብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግረም ህብረ-ብሄራዊነትንና አብሮነትን ይበልጥ በማጎልበት ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም መሰረት የሚጥል ነው፡፡
ኅዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም(ሰላም ሚኒስቴር) በ5ተኛው ዙር ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ፕሮግራም "በጎነት ለአብሮነት"
ተጨማሪ ያንብቡየኢትዮጵያ የሰላም ምክር ቤት የምስረታ ጉባዔ ላይ የሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታና የብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ታየ ደንደአ የየኢትዮጵያ የሰላም ምክር ቤት መቋቋሚያ መመሪያ ሰነድ አቅርበዋል ።
አቶ ታዬ ባቀረቡት ፅሁፍ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ዘላቂ ሰላም መገንባት አንገብጋቢ በመሆኑ፣ የፖሊሲ ስርዓትን ለማዘመን እና ሁለንተናዊ ብልፅግናን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ የኢትዮጵያ የሰላም ምክር ቤት ከተመሰረተባቸው ምክንያቶች ተጠቃሽ ናቸው ብለዋል ።
ተጨማሪ ያንብቡየኢትዮጵያ የሰላም ምክር ቤት የምስረታ ጉባዔ እየተካሄደ ነው
ኅዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም (ሰላም ሚኒስቴር ) የኢትዮጵያ የሰላም ምክር ቤት የምስረታ ጉባዔ በሐይማኖት አባቶች ፀሎትና ቡራኬ ተጀምሯል ።
ተጨማሪ ያንብቡ
—
5 Items per Page