Asset Publisher

ዜና

በሀገራችን ስር ሰዶ የቆየውን የተረጅነትና የልመና አስተሳሰብ በማስወገድ ህዝቡን ወደ ላቀ ምርታማነት ከፍ ማድረግ ያስፈልጋል ተባለ

የሰላም ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ''ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር፣ ነፃነት እና ሉዓላዊነት'' በሚል ወቅታዊ ሀገራዊ አጀንዳ ላይ ውይይት አካሂደዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ

የታሪክ ሙሁራን ለሀገረ መንግስት ግንባታ ድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የታሪክ ባለሙያዎች ማህበር ጋር በመተባበር "ታሪክን ለህብረ ብሔራዊ አንድነት ግንባታ " በሚል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያ ታሪክ አጻጻፍ፤ ስኬቶችና ተግዳሮቶች ላይ ትኩረት ያደረገ አገር አቀፍ ጉባኤ አካሂዷል።

ተጨማሪ ያንብቡ