ዓለም ዓቀፍ የሃይማኖት ኮንፈረንስ የፓናል ውይይይ ተካሄደ
Asset Publisher
ዜና
የሰላም ሚኒስቴር በዘላቂ ሰላም ግንባታ የግሉ ዘርፍ ሚናን በሚመለከት የውይይት መድረክ አካሂዷል
“ንግድ በማኅበረሰባችን ጠንካራ ግንኙነት የሚፈጥርና አብሮነትን የሚያጠብቅ ገመድ ነው”
ክቡር አቶ መሐመድ እድሪስ
ተጨማሪ ያንብቡ
—
5 Items per Page
Most Viewed Assets
እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም ዓቀፍ የሃይማኖት ኮንፈረንስ ላይ ''ሃይማኖታዊ አስተምሮዎች ለሰላም መስፈን ያላቸው ሚና እና በኢትዮጵያ የተለያዩ ሃይማኖቶች ተከባብረውና ተዋደው ከመኖር አንፃር ያለው ልምድ ''አስመልክቶ የፓናል ውይይት ተካሂዷል ።
በፓናል ውይይወቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፣ ዕስልምና እና ወንጌላዊያን ሃይማኖቶች ስለ ሰላም ያላቸው አስተምሮዎች እና እርስ በዕርስ ተከባብረው ከመኖር አንፃር ያላቸው ልምድ ቀርቦ ውይይት ተካሂደል፡፡
የፖናል ውይይቱን የሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታ እና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ክቡር ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) መርተውታል።