የዜጋውን፣ የቤተሰብንና የማህበረሰብን ሰላምን በማስጠበቅና በማስከበር፣ ብሔራዊ መግባባትንና አገራዊ አንድነትን በማሳደግ፣ የፌዴራል ስርዓቱን በማጠናከር፣ በቀድሞ ተገኝነት ግጭትን በማስተዳደር፣ ቀጣናዊና አህጉራዊ ትብብርና ትስስርን በማጎልበት እንዲሁም ተቋማዊነትን በማሳደግ ሁለንተናዊና ዘላቂ ሰላም መገንባት ነው፡፡