አርቲክል
ناشر الأصول
ትንታኔ
ብሔራዊ መግባባትና ኅብረ-ብሔራዊ አንድነት
የሰላም ሚኒስቴር በአዋጅ ከተሰጡት ስልጣን እና ተግባር መካከል በዋናነት በሀገሪቱ ዘላቂና አስተማማኝ ሰላም ማስፈን፣ ብሔራዊ መግባባትና ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን ማጎልበት፤ በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ብሔራዊ መግባባት መፍጠር ሀገራዊ አንድነትና መግባባትን የሚያጎለብት እና በኅብረተሰቡ መካከል የሰላም፣የመከባበርና አብሮ የመኖር ባህል እንዲዳብር የግንዛቤ ስራዎችን ማከናወን ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ይገኛል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡማኅበረ-ባህላዊ እሴቶቻችን ለሰላም
በወንድማማችነትና በአብሮነት ለዘመናት አብረው የኖሩ የኢትዮጵያ ህዝቦች የሃይማኖት፣ የቋንቋና የባህል ልዩነቶቻቸውን አክብረው ዛሬም በፍቅርና በወንድማማችነት አብረው ይኖራሉ።
ተጨማሪ ያንብቡየብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ምንድን ነው?
ተቋማችን ከላይ በአዋጅ የተሰጡት ተግባራት ለማካናወን ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ “በጎነት ለአብሮነት” በሚል ፅንስ ሃሳብ የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም በመንደፍ በርካታ ወጣቶችን እያሳተፈ ይገኛል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ